"ግእዝ" የቋንቋው ስም ነው። "ግዕዝ" ማለት ደሞ መጀመርያ ማለት ነው።
Oct 30, 2021"ግእዝ" የቋንቋው ስም ነው። "ግዕዝ" ማለት ደሞ መጀመርያ ማለት ነው።
Oct 30, 2021እኔ ከማብራራልህ አለቃችን ኪዳነወልድ ክፍሌ ያብራሩልህ ብዬ ነው 😊
Oct 30, 2021ግእዝ መጻፍ ያለበት በዚህኛው እንጂ በ "ግዕዝ" አይደለም ትርጉሙም ቀዳሚ የመጀመሪያ ማለት ነው
Oct 30, 2021ግእዝ -ገአዘ ከሚለው ቀዳማዊ አንቀፅ (ኃላፊ ግስ ) የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "አንደኛ, የፊደል መጀምርያ, ቀዳሚ ማለት ነው )ቋንቋውንም ግእዝ የሚወክልልን ይሔ ነው ምክንያቱም የመጀመሪያ እና ቀዳሚ ቋንቋ ስለሆነ። ግዕዝ-ይሄ ደግሞ "አዘነ" የሚል ትርጉም አለው።ቅዱስ ያሬድ ከሰራቸው ዜማዎች ማለትም ግዕዝ,እዝል እና አራራይ ውስጥ ይመደባል። በተጨማሪም ሌሎች ቃላቶች እንደ "አለም"ዓለም" "ሀረግ""ሐረግ" እንዲሁም ሌሎች የየራሳቸው ትርጉም አላቸው።
Oct 31, 2021Huletegnaw tikklegna atsatsaf new yekuankuaw sim
Oct 30, 2021Yehegnaw God ena yhegnaw god mndenew leyunetu... ?
Oct 30, 2021