#beauty
ዶደራንት ሰውነት ላይ ነው ወይስ ልብስ ላይ ነው የሚቀባው እና አሪፉ ዶደራንት ስንት ነው?
Oct 28, 20218 engagements
ዶደራንት ሰውነት ላይ ነው ወይስ ልብስ ላይ ነው የሚቀባው እና አሪፉ ዶደራንት ስንት ነው?
Oct 28, 2021Sewunet lay new mikebaw arif EC1 arif deodorant new 250 dres tagegnaleh
Oct 29, 2021Amesegnalew wendme
Oct 29, 2021ስፕሬዩን ከሆነ ከውስጠኛው ልብስሽ ላይ ቢሆን ይመከራል ሮለሩን ግን ቆዳ ላይ ነው
Oct 29, 2021Bibit sir new enji. Ke 1 minute akababi koytesh libs melbes tichiyalesh. Ene yemimechegn Tru new yemilew diodorant Nivea beauty and Pearl new wagaw eske 200 lihon yichilal
Oct 30, 2021EC1 specially black n white be horizontalu yetekfelw
Oct 29, 2021Amesegnalew
Oct 29, 2021ሰውነት ላይ ነው
Oct 29, 2021እስከ 250 ይሸጣል ከዛም በታች አለ
Oct 29, 2021