ጀማሪ ጠጪ ነኝ። የትኛው ይሻላል ለጀማሪዎች?-- የሐበሻ አረቄ?- ቢራ(የትኛው?)? ዊስኪይ? ወይን? ቮድካ? ጠላ? ጠጅ? ወዘተ ኸዘተ step by step ምርጥ ጠጪ ለመሆን ስለምፈልግ ነው። እና ደግሞ ምን አይነት ምግብ ልመገብ??-- ከመጠጣቴ በፊት፣ በዃላና ጠዋት ላይ ሃንግኦቨር ማባረርያ... በየትኛው ሰዓትስ ልጀምር? ብቻዬን ልጠጣ ወይስ ከጀለሶች ጋር ወይስ ከቸከሶች ጋር?
Oct 28, 2021lemn brd atetam???? or if you are courageous enough....tyt teta, atamtabn tata, melata!!
Oct 28, 2021