#religion #religion ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለጸበል ሄዶ የሚያውቅ ሰው ካለ pls I want some information, በጣም ታምሚያለሁ pls ማለት ለምሳሌ እዛው ለመኮየት ክፍያ አለው ወይ? የሰው ብዛት እንደኤት ነው? Thanks in advance
Oct 28, 2021ምድረ ግሪሳ መንጫጫት ጀመርክ። #religion አይመለከታችሁም ሲጀምር። ሀይማኖት ላለው ነው። እምነት እምነት የምትሉ ኢምንት ጭንቅላቶች ባካችሁ ተዉ የሚመለከታችሁ ላይ ብቻ ተናገሩ። ልጁ የጠየቀው ጥያቄ መናፍቃንን አይመለከትም። የራሳችሁን ጥያቄ በራሳችሁ መንገድ ጠይቁ። መልካም መስላችሁ አታቀርሹ። ወንጌልን ስትኖሩት እንይ #ዝም_በሉ እባካችሁ እስኪ ይኽን አንብባችሁ እንኳን ዝም በሉ በቃ የእመቤቴ ወዳጆች ብቻ ይናገሩ። 🙏
Oct 28, 2021