#education
ሰላም ሰዎች እኔ አሁን የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሚወስዱት መሀል ነኝ እና ከcivic part አንዳንድ ስለ House of federation ,House of peoples representative እና የመሳሰሉት ስላላቸው authority እና ሌሎች ነገሮች የማገኝበት መፅሀፍ ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ ከ text book ማግኘት ስላልቻልኩ ነው አመሰግናለው
Oct 28, 20219 engagements