Pixel16
#personal
ሰወች በጣም ግራ ያጋባኝ ነገር ልጠይቃችሁ እኛ ሀገር የመንግስት መስሪያ ቤት ፋርማሲ የሚሰሩ ልጆች 2 or 3 አመት ሰርተው በጣም ባለሀብት ይሆናሉ እና ስራውን ይተዋሉ ምን እያደረጉ ነው ምንስ ያክል ቢሰርቁ ነው? ??
Oct 27, 20215 engagements
ሰወች በጣም ግራ ያጋባኝ ነገር ልጠይቃችሁ እኛ ሀገር የመንግስት መስሪያ ቤት ፋርማሲ የሚሰሩ ልጆች 2 or 3 አመት ሰርተው በጣም ባለሀብት ይሆናሉ እና ስራውን ይተዋሉ ምን እያደረጉ ነው ምንስ ያክል ቢሰርቁ ነው? ??
Oct 27, 2021ምን ያክል የሚለውን ለማወቅ በመድኃኒት እጦት የሚሞተውን ህዝብ መቁጠር ነው።
Oct 28, 2021Hulum ayserkm hulet bota birr slemiyagegnu nw licence makerayet mibal ngr ale kewanaw demoz lela
Oct 29, 2021ፋርማሲ ሲጀምር ትልቅ ተከፋይነት ያለው የትምህርት ክፍል ነው። ስለዚህ የመንግሥትም ቢሠሩ ጥሩ ገንዘብ ያገኛሉ። ግን ደሞ የመንግሥት ሆስፒታል ውስጥ ከልክ ያለፈ ሌብነት አለ። የመንግሥት ፋርማሲ ውጤቶቹን ወደ ግል ማዘዋወር እና ወደ ውጭ አውጥቶ መሸጥ የተለመደ ትግባር ነው። ግን ሁሉም እንደዛ ወጡ ማለት ሳይሆን ብዙ ጊዜ የተለመደ ነው።
Oct 28, 2021Licenseአቸው ለሀብታሞች ያከራያሉ ከዛ ጥሩ ክፍያ ያገኛሉ አለቀ
Oct 28, 2021yerasachewn eka eyasgebu eyeshetu newa😉
Oct 28, 2021