እኔ ምለው ሴቶች ግን እንደ ወንዶ ከዚ ልጅ ጋር S*x ባደርግ ምናምን ብላቹ ትመኛላቹ ማለት እንደ ወንዶች ስሜት ያላቹ አይመስለኝም🙄
Oct 27, 2021አሁንስ ሳልፈልግ ሳቅኩኝ😂😂😂 ወንድሜ የሩካቤ ስሜት በራሱ ርኩስ አይደለም ምንም ከእንስሳዊ ባህርያችን ውስጥ ቢሆንም። ይኽ ስሜት የማይሰማው ወይን የማያስብ ሰው የለም።ሌሎች ሴቶች ከገቢር ቢነጹ ከኀልዮ አይነጹም(ያስባሉ) በኅሊናዋ በስጋዋ ድንግል እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ብቻ ናት።❤️❤️❤️ተስፋችን የባህሪያችን መመኪያ።
Oct 28, 2021