ሰላም ሰዎች በብዛት ሰዎች ይፈሩኛል ማለት ኮስታራና ዝምተኛ ስለሆንኩ ነው መሰለኝ በተለይ ሴቶች ይፈሩኛል ኮስታራ ባህሪዬን ለማቆም እጥራለሁ ግን አይሆንም እና ከሰዎች ጋር በብዛት አልግባባም ። እንዴት ኮስታራ ባህሪዬን አጥፍቼ ከሰው ጋር መኖር እችላለው።
Oct 27, 2021ትርፉ መናናቃቅ ነው ኮስታራ መሆኑ ይሻላል
Oct 28, 2021ሰላም ሰዎች በብዛት ሰዎች ይፈሩኛል ማለት ኮስታራና ዝምተኛ ስለሆንኩ ነው መሰለኝ በተለይ ሴቶች ይፈሩኛል ኮስታራ ባህሪዬን ለማቆም እጥራለሁ ግን አይሆንም እና ከሰዎች ጋር በብዛት አልግባባም ። እንዴት ኮስታራ ባህሪዬን አጥፍቼ ከሰው ጋር መኖር እችላለው።
Oct 27, 2021ትርፉ መናናቃቅ ነው ኮስታራ መሆኑ ይሻላል
Oct 28, 2021አለቅጥ ከመለፋደድ እና ከመገልፈጥ ኮስታራነት 10 እጅ ይሻላል በዛ ላይ ብዙ እንስቶች ኦብሰስድ ይሆናሉ እንደዛ አይነት ሰው ላይ ከተሞክሮ እንዳስተዋልኩት
Oct 27, 2021በግድ ጨዋታ አብዛ ይረዳኋል። ከሴቶች ጋር ደሞ ስታወራ ሚከብድህ ከሆነ just ከወንድ ጓደኛህ ጋር እንደምታወራው Imagine አርገህ ፈታ ብለህ ምታወራውን ወሬ ሳትመርጥ ለቀቅ ብለህ አውራ, የተለየ ቦታ አትስጣት, እሱ እሱ ምታወራውን ያሳጣኋል እሱን በሂደት ታስተካክለዋለህ (እርግጠኛ ነኝ ደሞ ከወንድ ጓደኛህ ጋር ምታወራው ቢያንስ 50/50 ቀልድ እንደሚሆን) It helped me I hope it works for you too
Oct 27, 2021Same here mengen hula endene miferut aymslgnm😬
Oct 27, 2021Behari Eko ende mebrat mitefa adelem.... Gn megrat ychlal... Zm blo bemagtet sayhon and sew (set kehonech and set) beakal qerbekat sle qenk alef silm sle rask masredat bchalk qutr Behari meshashal lrameta tchlalek
Oct 27, 2021Betechalsh/k mtn fegeg lemalt memokr kesw gar stegenagn/gni hasab melewawt mawerat biyans kostara nth biyasheshachw chewatah yesebachwal
Oct 27, 2021Asfelagi nw bleh kamenk yaw kesewoch ga bemelamed nwa try and error until u become good at it
Oct 27, 2021Kostara atuna😂
Oct 27, 2021