ሰላም ሰዎች...በዚ አመት ከግቢ (በከፍተኛ ነጥብ) ከተመረቅሁ ገና 2 ወር አልሞላኝም እና ስራ ምናምን ወፍ የለም። እቤት መዋልና ካለ ስራ ማሳለፍ በጣም ነው የሰለቸኝ። ይባስ ብሎም ወደ ድብርት ጭንቀትና ሱስ ውስጥ እየገባሁ ነው። what i'm saying is 🤔ያለሁበት ቦታ የ ዞን ከተማ ነው እና መጽሀፍ መደብር ብከፍት የሚያዋጣ ስራ ይመስላችኋል? (capital 40.000 Birr አለኝ) (በተለይ ልምዱ ያላችሁ ሰዎች ብተትነግሩኝ)...አመሰግናለሁ።
Oct 27, 2021Whatever business yhun yasebkew hulunm yalehn birr invest atargew trust me
Oct 27, 2021