ከዘመቻ "አርግፍ" በኃላ... ትግረይ ውስጥ በቀጣይ አመት ትምህርቱን የሚቀጥል 10% የዩኒቨርስቲ ተማሪ አይገኝም! ትግራይ ውስጥ በፆታ ወንድ የሆነ የሀይስኩል ተማሪ በጣት የሚቆጠርም አይገኝም! ትግራይ ውስጥ እርፍ ጨብጦ ሲያርስ የምታዩት ወንድ አርሷደር ብርቅ ይሆንባችኃል! ትግራይ ውስጥ ወጣት ሴቶችን በገፍ ማየት እንደተአምር ይቆጠራል ይባላል ምን ትላላችሁ
Oct 27, 20216 ሚሊየን ህዝብ እኮ ነው የትግራይ ተወላጅ ከዛ ውስጥ 2።5 ሚሊየኑ ከ14 እስከ 25 ይሆናል እና እንኳን 2 ሚሊየን ቀርቶ 5መቶ ሺህ ወጣት መች ተሳተፈና ነው እንዲህ አግንኖ መተርተር ... ከዛ ይልቅ ረሃቡና ቸነፈሩን ሰሚን ላሉት በሙሉ ፍራልኝ አፋርን ጨምሮ
Oct 27, 2021