እዚህ ቻናል ላይ መመለስ ምትችሉትና ምትፈልጉት ጥያቄ እያለ ባላየ ምታልፉ ሰዎች ግን ምክንያታቹ ምንድነው😊
Oct 27, 2021ልብላ አልብላ ለሚል ጥያቄ አፒታይቱን ከኛ ይልቅ ባለቤቱ ስለሚያውቀው በሚል ይመስለኛል። ሌላው አንዳንድ ጥያቄዎችማ ገና አልበሰሉም። እነሱ እስኪበስሉ እኛ ማረር የለብንም ብለው ይመስለኛል የማይመልሱት።
Oct 27, 2021እዚህ ቻናል ላይ መመለስ ምትችሉትና ምትፈልጉት ጥያቄ እያለ ባላየ ምታልፉ ሰዎች ግን ምክንያታቹ ምንድነው😊
Oct 27, 2021ልብላ አልብላ ለሚል ጥያቄ አፒታይቱን ከኛ ይልቅ ባለቤቱ ስለሚያውቀው በሚል ይመስለኛል። ሌላው አንዳንድ ጥያቄዎችማ ገና አልበሰሉም። እነሱ እስኪበስሉ እኛ ማረር የለብንም ብለው ይመስለኛል የማይመልሱት።
Oct 27, 2021google madreg endilemdu
Oct 27, 2021Totally 💯👍😂
Oct 27, 2021no reason for those Teens with r/ship questions cus its kinda lame
Oct 27, 2021You're right they're so boring
Oct 27, 20211) መደጋገም 2) አዝግ አዝግ ጥያቄዎች 3) Narcissistic Question 4) ትኩረት ለመሳብ የሚጠየቅ ጥያቄ 5) ከኔ የተሻሉ መልሶችን ሳይ 6) የራሴ ስንፍና😪 በዚህ ያለኝ መልእክት፦ 1) ጥያቄ ለመጠየቅ ያሰባችሁት ሰዎች ከዚ በፊት መጠየቁን search አድርጋችሁ አረጋግጡ። አድሚኖቹም ሚናችሁን ተወጡ 2) ሰለራሳችሁ ህይወት በጣም ከባድ ከሆነባቹ በስተቀር ሊሻክሩ የሚችሉ ጥቃቅን ነገሮችን አትጠይቁ። 3) ትኩረት ለመሳብ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ሲበዙ እርዳታ ፈልጎ የሚጠይቁ ሰዎች ትኩረት ተነፍገው ስለሚጎዱበት..........በቃ ተዉት።
Oct 27, 2021እውነትህን ነው ልክ ነህ በእውነት
Oct 27, 2021kene beteshale yehone sew simels Lalemedegagemm bemil
Oct 27, 2021ምክንያቱም እሷ ከሄደች ጀምሮ ምንም ስሜት የለኝም የሰውም ስሜት ጥሩም ሆነ መጥፎ ለማዳመጥ ዝግጁ አይደለሁም ለዛ ነው ባላየ የማልፈው
Oct 27, 2021cause some questions are so so silly they ain't worth any second to answer
Oct 27, 2021የጥያቄዎች ተመሳሳይነት የይዘታቸው አሰልቺነት እና በቂ ምላሽ ከተሰጠ መልስ ላለመደጋገም አሁን እራሱ የተባለውን እየደገምኩ ነው ያው #asker ላንተ ብዬ ነው እንጂ😊
Oct 27, 2021sometimes laziness, if I think it ain't worth of my time and energy
Oct 27, 2021Dkam
Oct 27, 20211.yemayreba tyake sihon2. endeziw 3. r/ship tyake ye 13 and15 year olds sihon 4.comment bacha lemanbeb migeba ynoral 5.melsun anawkewm yhonal..
Oct 27, 2021Eyafern yhonal 😉😂
Oct 27, 2021Yhennm balaye nw minalfew
Oct 27, 2021Payback 😒
Oct 27, 2021