እስኪ bf yalachuh setoch yhenin melsulgn... bf'sh endemiwedsh sinegrsh lemsale be text "ewedshalew"or degmo "afekrshalew" silsh mindinew yemisemash? Ena degmo endemiwedsh be akal weys be text binegrsh new more des yemilsh?
Oct 26, 2021የሚሰማኝ ደስታ ...የሆነ ልብን ለሁለት የሚሰነጥቅ ደስታ ...በቴክስት ሲሆን ማለት ነው። በአካል ደግሞ "ንዝረት" ሰውነቴ ሁሉ ይንቀጠቀጣል ። ቆዳዬ ላይ ያሉ የተደፉ ፀጉሮቼ ቀና ቀና ይላሉ። አይኔ እምባ ያቀራል ። ቃል ከአፌ ይጠፋል። አለምን በእጄ የያዝኩ እና ፍፁም ነፃነት እዳለኝ ይሰማኛል። ብቻ ስሜቱ የሌለ ነው☺️☺️🥰🥰🥰 እና በአካል ቢነግረኝ የበለጠ ደስ ይለኛል። uffffaaa💃💃💃💃
Oct 27, 2021