ሰላም ስለ ጠልሰም የሚያውቅ አለ? ማለት የጠልሰም ጥበብ በኦርቶዶክስ የተወገዘ ነው ወይስ አደለም
Oct 26, 2021ጥበብ ነው።የማቀርብልህ ተያያዥ ማስረጃ ዋቢ ሊሆን የሚችል አይደለም። ነገር ግን ጥንታዊ ፅሁፎች ላይ በሰፊው የሚነሳ ጉዳይ ነው።አጋንንትን የማዘዣ ጥበብ ነው።ጠልሰም የሚባለው ምልክት ነው። በተለያዩ ቅርፆች የሚቀረፁ ምልክቶች የተለያዩ ትዕዛዞችን ይወክላሉ። የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበት እንዲህ ላለው ምሳሌ ይሆናል። አንዳንዶች የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት መስኮቶች ላይ ያሉ ምልክቶችንም ጠልሰም ናቸው ይላሉ።በአካባቢውም እንዲህ አይነት አፈታሪኮች ይወራሉ።
Oct 27, 2021