#other
ባህር ዳር የት DV ለመሙላት የት አካባቢ ልሂድ እና ስንት ብር ነዉ ሌላ requirement ካለዉም ንገሩኝ pls pls መልስ ለላካችሁልኝ በጣም አመሰግናለሁ ላልመለሳችሁልኝ ግን ያዉ መልሱልኝ
Oct 26, 20215 engagements
ባህር ዳር የት DV ለመሙላት የት አካባቢ ልሂድ እና ስንት ብር ነዉ ሌላ requirement ካለዉም ንገሩኝ pls pls መልስ ለላካችሁልኝ በጣም አመሰግናለሁ ላልመለሳችሁልኝ ግን ያዉ መልሱልኝ
Oct 26, 2021Le rasik be silk memulat tichalelk eko
Oct 27, 2021internt cafe kale hideh memulat techilaleh
Oct 27, 2021በዚህ አመት ብቻ ወደ 50,000 የሚሆኑ ሰዎች የዲቪ ዕድለኞች ይሆናሉ ! ማን ያውቃላ ከነዚያ 50,000 ዕድለኞች ውስጥ አንዱ አንተ/አንቺ ልትሆኑ ትችላላቹ!! ዛሬውኑ ዲቪ ይሙሉ እድሎን ይሞክሩ አሜሪካ ሄደው ሰርተው ህይወትዎን ይለውጡ ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! ከታች ባለው LINK ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇👇 https://youtu.be/04ijctiI8mk
Oct 27, 2021https://t.me/ethiopian_airIines1/239
Oct 27, 2021ምን ያደርግሃል "አሜሪካ"???ዝም ብለህ አትዘምትም 🙆🙆🙆😂😂
Oct 27, 2021