Pixel16
#health
Hi guye እርዳታችሁን እፈልጋለሁ የ አፍንጫ አላርጅክ አለብኝ በጣም ያሰቃየኛል ጉንፋን ከ አፍንጫየ አይጠፋም ሆስፒታል ብዙ ጊዜ ሂጃለሁ ግን መድሀኒት የለውም ነው ያሉኝ... የሚያሽለኝ መንገድ ምንድን ነው? መጠንቀቅ ያለብኝስ ከምን ነው? አመሰግናለሁ
Oct 26, 20216 engagements
Hi guye እርዳታችሁን እፈልጋለሁ የ አፍንጫ አላርጅክ አለብኝ በጣም ያሰቃየኛል ጉንፋን ከ አፍንጫየ አይጠፋም ሆስፒታል ብዙ ጊዜ ሂጃለሁ ግን መድሀኒት የለውም ነው ያሉኝ... የሚያሽለኝ መንገድ ምንድን ነው? መጠንቀቅ ያለብኝስ ከምን ነው? አመሰግናለሁ
Oct 26, 2021Hulum neger Medhanit alew Esum Fewashntu 1000000% yetrgagte new Esum Tesbel yebalal
Oct 26, 2021ፀበል ሂጂ
Oct 26, 2021I also have the same problem. No cure at all forget that 😒
Oct 27, 2021I have it too ena legunfanu betam haylegna shta kalebet ena gunfan keyazew sew erak ena sportm arif new carbohydrate abza lelaw hakim bet bated bay negn it is just a waste of money enem temelalshe mnm mefthe alsetugnm
Oct 27, 2021Ye bird alergic kehone sport mesrat arif new enenm dehna asttogn neber
Oct 26, 2021መጀመሪያ ምን ምን እንደሚያነሳብህ እውቅ ከዛ መጠንቀቅ ነው
Oct 26, 2021