hi guys wuste selam kalhone.migbm yzegagnal yirbegnal gn lemeblat smokr liyasmrlsegn ymokral pls help me
Oct 26, 2021ፀሎት አርጊ ወደ ቤተ እምነት ሂጂ እራስሽን ዘና ለማድረግ ሞክሪ sis . እንደ ሚጥሚጣ አይነት የሚያቃጥሉ ነገሮችን አብረሽ ከምግብ ጋር ተጠቀሚ appetite ይከፍታል አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
Oct 27, 2021