ሰለም ሰዎች 🙌, እ... ምታቁት መፍትሄ ካለ እስኪ like ጠዋት ጠዋት ስነሳ በጣም ያስነጥሰኛል, ትንሽዬ ንፋስ ከነፈሰ ወድያው አፍንጫዬ ፈሳሽ ይሞላል ደሞም ይበላኛል ሁሌ ሶፍት ይዤ ነው🤧 እና ካለ ጃኬት መንቀሳቀስ አልችልም ሰው ስጠይቅ ሳይነስ ነው ብለውኝ pharmacy ሄጄ የ ሳይነስ ብዬ ገዝቼ ተሽሎኛል ነበር ግን መዳኒቱ ስያልቅ ጀመረኝ 😖 ምን ላርግ 😥🤒
Oct 26, 2021Check weather it is nose polyp
Oct 29, 2021