World82
#education
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ አድሚሽን ካርድ ተሰጥቶን ነበር እና የስም ብልሽት ነበረው ሲስተካከል ስሙ ብቻ ነው ወይስ Reg. No አብሮ ይቀየራል ወይ ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ስህተት ያጋጠማቹ መልሱልኝ እስኪ አስቸኳይ ነው 🙏🙏🙏
Oct 26, 20217 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ አድሚሽን ካርድ ተሰጥቶን ነበር እና የስም ብልሽት ነበረው ሲስተካከል ስሙ ብቻ ነው ወይስ Reg. No አብሮ ይቀየራል ወይ ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ስህተት ያጋጠማቹ መልሱልኝ እስኪ አስቸኳይ ነው 🙏🙏🙏
Oct 26, 2021awo registeration number yekeyeral 👍
Oct 26, 2021Reg.no ykyral ...it's nothing
Oct 26, 2021Sure ?
Oct 26, 2021