እባካችሁ መፍትሄውን የምታቁ እናቴ እግሯ በጣም ያማታል እብጠት አለው።ለሊት ህመሙ አለስተኛ ይላታል ማታ እና ያስነክሳታል አንዳንዴ ደሞ ደና ይተዋታል ከንደገና ያማታል ሀኪም ቤት 2,3ቦታ የግል ታየችው መዳኒት ሰጧት ለውጥ የለውም።ህመሙ የጀመረው እንዴት መሰላቹ አሟት ታሸችው እና እቤት father የአስተሻሸት ይችላል አይችልምም ለሚለው ሁል ጊዜ የኔ ጥያቄ ነው።ከዛ በጨርቅ ምናምን እስር አደረገው በደንብ ከዛ በኋላ ነው ትለኛለች እና ሁለት አመት ይሆነዋል።እና መፍትሄ ወይም እዚህ ምርጥ ዶክተር አሉ ምትሉ ከሆነ ቦታውን በደንብ ለማግኘት በምንችልበት መንገድ ብታስረዱን🙏🙏
Oct 26, 2021እግዚአብሔር ያውቃል። ጠበል ትጠመቅ ኦርቶዶክስም ባትሆን አምናበት እስከሄደች ድረስ ትድናለች።
Oct 26, 2021