አብዛኛዎቹ ቆንጆ የሚባል መልክ ያላቸው የማቃቸው ሰዎች ወንዶችም ሴቶችም አስተሳሰብ ላይ ዜሮ ናቸው እና ምንድነው ችግሩ? አጋጥሟችሁ የምታቁ እስቲ ንገሩኝ 🙏
Oct 26, 2021ምን መሰልህ #የመታበይ_ወይም_የመመካት ስሜት ያመጣው ውጤት ይመስለኛል ለምን አንድናቆቱ ሙገሳው ስለሚበዛባቸው . ከዛ ውስጣዊ ውበታቸውን ማንነታቸው እያጡት ይመጣሉ ግን የሚገርም ማንነትም ያላቸው እንዳሉ መሰመር አለበት ለምን በአንዳንዱ ምክንያት ሁሉም መፈረጅ የለባቸውምና
Oct 26, 2021