ከ አራኤል ወደ ጀሞ 1 ለመሄድ እንዴት ነው ታክሲ የምይዘው ??
መጀመሪያ በእግር ትሄድና ፌርማታ ላይ ትቆማለህ ከዛ ታክሲው ሲመጣ መሄድ።
you got the whole squad laughing😑
ከኡራኤል - ሜክሲኮ-ጀሞ