LitheShark86100
#other
ጥቁርና ቀይ ወንድ በተለይ ፍሪዝ ፀጉርና ፂም ያለው ይስበኛል እና መንገድ ላይ ወይ የሆነ ቦታ ላይ ካየኋቸው ምስጥ እላለው አይኔን አልነቅልም ደንግጦ ከዛ ቦታ ሚጠፋው ይበዛል ከማድነቅ ደሞ አልዘልም ይሄ ባህሪዬን ባቆም ደስ ይለኛል ምን ላድርግ🧐ለነሱ ስል አይኔን ጨፍኜ ልሂድ🥺
Oct 25, 202118 engagements
ጥቁርና ቀይ ወንድ በተለይ ፍሪዝ ፀጉርና ፂም ያለው ይስበኛል እና መንገድ ላይ ወይ የሆነ ቦታ ላይ ካየኋቸው ምስጥ እላለው አይኔን አልነቅልም ደንግጦ ከዛ ቦታ ሚጠፋው ይበዛል ከማድነቅ ደሞ አልዘልም ይሄ ባህሪዬን ባቆም ደስ ይለኛል ምን ላድርግ🧐ለነሱ ስል አይኔን ጨፍኜ ልሂድ🥺
Oct 25, 2021ena bezu geze mewelew yet new alshign? enem dengeche tubo wet kemegbate befit eza endalders sefereshen negerign
Oct 26, 2021👀👀
Oct 26, 2021😂😂😂😂ho
Oct 26, 2021Yene bf tenant simls denbro nbr leka anchi endzi eyafetetsh new fetata ,stay away from my bf 🤣🤣jk
Oct 26, 2021don't stalk on us like a creap, get a boyfriend.
Oct 26, 2021ባላየ እያቸው 😳gn satabexiw....demo yesew bal aytesh...Lela ngr wst endagebi😊
Oct 26, 2021🤣 Koy tadiya hulum lay nw mitafechew malet nw
Oct 26, 2021ጥቀርና ቀይ ሰው አለ እንዴ🤔😜
Oct 26, 2021tseym melata wendoches ? 😂😂
Oct 26, 2021ኧረ በስመዓምዬ 😳😳
Oct 26, 2021