Blackboy212
#other
ሰላም ሰዎች እስቲ ስለ DV ትንሽ ጥያቄ አለኝ። የDV ጥቅሙ ምንድነው? ማለቴ እኔ DV ቢደርሰኝ ከUSA ምን ጥቅም አገኛለሁ? ግልፅ በሆነ መንገድ ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል።😍😍😍😍😍😍😍
Oct 25, 20214 engagements
ሰላም ሰዎች እስቲ ስለ DV ትንሽ ጥያቄ አለኝ። የDV ጥቅሙ ምንድነው? ማለቴ እኔ DV ቢደርሰኝ ከUSA ምን ጥቅም አገኛለሁ? ግልፅ በሆነ መንገድ ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል።😍😍😍😍😍😍😍
Oct 25, 2021ደቢ ቢደርስክ አማሪካ ሂደህ ፅዳት ፣ ፓርኪንግ ፣ ስቶር ማን፣ በአሪፍ ብር ተቀጥረህ ትሰራለክ 😊
Oct 25, 2021ምን ጥቅም ፈለክ ገብተህ እንዳሻህ ተምረህ/ሰርተህ መኖር ከቻልክ አይበቃህም እንዴ 🤔(እርግጥ ነው ሞደርን ስሌቨሪ ነው በዛ ላይ ሃገራቸውን ነው ምታበለጽገው ) እንደዛም ሆኖ ጠንክረህ ከሰራህ ቤተሰብህን ልትለውጥ ትችላለህ
Oct 25, 2021I am not an expert, but what I have understood so far is that you will be able to live in USA as an eligible non-citizen. You won't be assisted by anything. You will be given permission only to enter USA and live there. All the costs to process your application and to settle in USA are on you.
Oct 25, 2021Setn lasemamt nebere ena mn bye ljemr esuan lisbat yemichl neger
Oct 30, 2021