Hello ከ15 ቀን በኀላ ተፈታኝ ነኝ ያው 12😟የአቅሜን እየተዘጋጀው ቢሆንም በቂ አይደለም እና ወገኞቼ ሁለተኛ ወንበር ላይ ነው የምቀመጠው ያው ፊትለፊት በሉት😭😭ግን መጀመርያ ወንበር ላይ ያሉት ሁለቱም ጎበዝ ተማሪዎች ናቸው🤔አንድ ክፍልም ነን ያው code የተለያየ ቢሆኖም እና እንዴት አርጌ ጥያቄ ባመሳስል ነው ውጤታማ የምሆነው ያው ሁለተኛ ወንበር መሆኔን እንዳረሱት አስተማሪም ፊት ለፊት ሊኖሩ ይችላሉ ግን መስራት የምችልበት እድል አለ ወይ ተባበሩኝ አጥና ምናምን ለምትሉኝ እየሞከርኩ ነው ግን ተጨማሪ ነው የምፈልገው ያው መውደቅ የሚፈልግ የለም
Oct 25, 2021Shame on you !Admin😒...mnm allhm bro fetenawn egzer yrdah.
Oct 25, 2021