Selam Ke krb gize wedih le rase yalegn respect eykenese new..depressed... yale mnm mkniyat yemitelagn yimeslegnal... rasen lemenkebabkeb betam senef hognalew be alebabes mnamn.... lelam lelam bcha eyechenekegn new....mn baderg yishalal?😔
Oct 25, 2021እንዲህ በመሆንህ ማን ሐሴት የሚያደርግ ይመስልሀል ጠላትህ ሰይጣን ነው ወንድሜ ለምን እንዲያጠፋህ መንገድ ትከፍትለታለህ ... #ፈጣሪ_ከፈጠረው_ፍጥረት_ሁሉ_ፍፁም_አክብሮ_የፈጠረህ_የወደደህ_እኮ ነህ ከዚህ በላይ ምን አለ ወዳጄ እርሱንም አታሳዝነው ... ይገባኛል ሕይወት ከባድ ነች ግን ዋናው ነገር አንተ ለራስህ ያለህ አመለካከት ነው ስንት እኮ #ደስታህን_ፈገግታህን_ከገፅህ ማየት የሚፈልጉ የሚሳሱልህም ሰዎች ይኖራሉ ወዳጄ እነሱንም አታስከፋ ... በርታ በል everyday #ፀሎት በማድረግ ወደ ቤተ እምነት በመሄድ ከአምላክህ ጋር ያለህን ግንኙነት ጠበቅ አርግ #ከጀለሶች ጋ ፈታ በል ከነሱ ጋ ጌዜህን አሳልፍ #ራስህን በስራ or በትምሮ ወጥር ... አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ🙏 ማውራት ከፈለክ ደሞ አለው አናግረኝ....
Oct 25, 2021