ከሰው ጋር ተግባቢ ነኝ ግን እስካሁን ፍቅረኛ አልያዝኩም በየ ገዳሙ አብረኝ የምትዞር አይማኖቷን ወደጂ ፍቅረኛ እፈልጋለው እንዴት አርጌ ፍቅረኛ ልያዝ ምን አይነት ወንድ ነው ሴቶች የሚመቻቸው መልክ ላይ ብዙም አይደለው
Oct 24, 2021ፍቅረኛ ለመያዝ እኮ አንድ መንገድ የለውም።የየሁሉም ሰው መንገድ ይለያያል።ሁሉም ሰው መንገዱን ቢያውቀውማ አንድም ሲንግል ባልኖረ፤እና ጊዜው መች እና እንዴት እንደሆነ አታውቀውም፤ ግን ትመጣለች።
Oct 25, 2021