selam sewoch አንድ የምወደው ልጅ ነበር እና መውደዴን ነግሬው የ እሱን ምላሽ ግን አልጠየኩትም ነበር እንደዚሁ እያወራን አመት አለፈን ከዛ እኔ እሱን ለመርሳት በዬ ሌላ ግኑኝነት እንደነገሩ ጀመርኩ በመጨረሻ ሰአት የመጀመሪያው ልጅ እንደሚወደኝ ነገረኝ ምን ላርግ?
Oct 24, 2021If U don't love the 2nd person don't break is heart talk to him. If u love him just keep it that way
Oct 25, 2021