Hi Guys Gn Lemndenw Kelbachin Yafkrnachew ❤️❤️Sewochi Yemigodun E...Ena Degmo Enrsu Le Ega Mnem yefkr Semat kelalachew Lmn Yekrbunal 😔😔hulam melse yatahult teyaki nw plzzz hasabschihun tnxs
Oct 24, 2021ቆንጆ ጥያቄ ነው ይኽ" kelbachin yafkrnachew sewochi yemigidun E" ብለሽ የጠየቅሽውን ጥያቄሽን እኔ እንደገባኝ ሳብራራው " ለምንድነው ከልቡ ያፈቀረኝን አምላኬን የምበድለው " ወደሚል ነጥብ ያደርሰኛል። ተጠያቄው እኔም አንቺም ሁላችንም እንሆናለን ያኔ። ለቀጣዩ ጥያቄሽም መልስ አለው። ማለት እኛ እግዚአብሔርን የምንቀርበው ለምንድነው አባታችን ስለሆነ ወይስ ለጥቅማችን ( ነፍሳችን እንድትድን ከሆነ ራሱ ለጥቅማችን ነው ) እምዬን ቆንጆ ጥያቄ በአንክሮ ከራስ ጋር አያይዞ ለተመለከተው ትምህርት አለው።
Oct 25, 2021