ለቁማር aka ለቤቲንግ ሰለባዎች እና ለመግባት እያኮበኮባችሁ ላላችሁ .... እስኪ ስለቤቲንግ ያላችሁን አረዳድ ከናንተ አንደበት እንስማው :: ቁማሩ ላይ ያላችሁ ምንብያህል ግዜ እንደቆያችሁ ምንነንዳተረፋችሁ/እንደከሰራችሁ የእድሜ እና የገቢ ደረጃችሁንም ጨምራችሁ ሳትዋሹ ተንፍሱ ሌሎቻችሁ ደግሞ ከእምነት ከሶሻል ህይወት አንፃር ግለፁት! ከሁሉም በፊት ግን ቤቲንግ ቁማር ነው አይደለም?
Oct 24, 2021ወንድም አለም እቺን ጥያቄ የጠየከው እርግጠኛ ነኝ ባለፈው ግሩፕ ውስጥ በተከራከርነው ነው😁
Oct 24, 2021