#technology
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ልጠይቃችሁ የኔ ስልክ ለይ ኔትውርክ አለ ነገር ግን ሌላ ሰው ሲደውል አይሰራም እኔ ስደውል ብቻ ነው ሚሰራው ለምንድነው እሩኝ
Oct 24, 20212 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ልጠይቃችሁ የኔ ስልክ ለይ ኔትውርክ አለ ነገር ግን ሌላ ሰው ሲደውል አይሰራም እኔ ስደውል ብቻ ነው ሚሰራው ለምንድነው እሩኝ
Oct 24, 2021Forwarding ly hono nw mihonew esun setting ly astekaklew..... (demo erugh nw yalkew😂😂😂🙈)
Oct 24, 2021አናራህም! 😑🚶
Dec 03, 2021