እንዴት ናቹ ሰዎች..... ከቻላቹ መልሱልኝ....ከቅርብ ጊዜ በኅላ የበደለኝነት ስሜት ይሰማኛል ከሰው ምናምን አይደለም ከእግዚአብሔር ጋር ባለኝ ግንኙነት ይህ ስላችሁ ድሮም ፃድቅ ነበርኩ እያልኩ አይደለም። እና especially ያለፈውን 2013 ጀምሮ እግዚአብሔር ላይ እያደኩለት ሳይሆን ያደኩበት ይመስለኛል .....ከፍ ስል// ሰዎች ቦታ ሲሰጡኝ እግዚአብሔርን ከነጭራሹ ልቤን አደነደንኩበት ....ድሮ ድሮ መንፈሱን feel አደርግ ነበር ሳጠፋ ይወቅሰኝ ነበር....አሁን ግን ምንም የመፀፀት feeling wuste yelem ይብስ እፈራ ጀመር ...እና እንዴት አምላኬን ልስማው 😔
Oct 23, 2021Lesu metasefelegiwu asemeseleshiwu eko
Oct 25, 2021