መልካም ወጣት Haymanotawi ስርአት ነዉ telalachu? Just malete Ke muslim,orthodox,waqeffata,... ehtoch ena wendmoch yesatefubetal BTW I know that #protestantoch bxxxm bebzat endemesatefubet so what is your idea ??? 🙏Be kind please this is not funny👍
Oct 23, 2021ቅድሰት ቤተክርስቲያናችን "መልካም ወጣት" የተሰኘውን የፓስተር ዮናታንን ውስጠ ወይራ የሆነን የአይምሮ አጠባ ዝግጅት ትከለክላለች ምክንያቱም ሲገቡ ኦርቶዶክስ ሲወጡ ግን ክር አልባ ሀይማኖት አልባ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ተጋፊ አባቶችን ነቃፊ እንዳመጣለት ጠቅሶ በምንፍቅናው ዓለም ውስጥ ቀዛፊና ሉተራዊ ፕሮግራም የተጫነባቸው ኦርቶዶክሳዉያን በመበራከታቸው እንዲሁም ክሩን በአንገቱ አንጠልጥሎ እምነቱን መለወጡ እንኳ በአግባቡ ሳይረዳ አለባበሱ አነጋገሩ አስተሳሰቡ መናፍቅ እና ምንፍቅና የሆነ "ምስኪን ወጣት" ቁጥሩ እያሻቀበ በመሆኑ። እናም እንደአመለካከቱ ነው ሰው በሚል የጅል ሀሳብ ተነክሮ ሰምጦ መቅረት አለና የመልካም ወጣት ምንጭ የሆነች ቅድስት ቤተክርድቲያንን ማዳመጡ ጠቃሚ ነው።
Oct 24, 2021