Mr_K5
#technology
ሰላም ውዶቼ! ጅግጅጋ ላይ በጥሩ ካሜራ ፎቶ አንስቶ ዲቪ የሚሞላ ፎቶ ቤት ወይም ቢዝነስ ሴንተር ታውቃላችሁ? ካወቃችሁ እስቲ ጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ!!
Oct 23, 20211 engagements
ሰላም ውዶቼ! ጅግጅጋ ላይ በጥሩ ካሜራ ፎቶ አንስቶ ዲቪ የሚሞላ ፎቶ ቤት ወይም ቢዝነስ ሴንተር ታውቃላችሁ? ካወቃችሁ እስቲ ጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ!!
Oct 23, 2021ደጅ (ጓሮ) ነጭ ጋቢ ወይም ነጠላ ወይም አንሶላ ወጥርና መካከለኛ በሆነ የስልክ ካሜራ ተነስ ከዛ እራሱ ላይ ኤዲተር አለው በሱ ክሮፕ አድርገው ብቻ ሁለቱም ጆሮህ ይታይ መነጽር እንዳታደርግ
Oct 23, 2021