ሰላም ሀሳቤን እና ኣመለካከቴን እንዴት ልግለፅ እይምሮዬ ያንን ነገር በደንብ ይውቀዋል ማለት ለራሴ በደንብ እገልፃለሁ ሀሳቤን ማለት ነው ልፅፈው ወይም ለሰው ማጋራት ወይም መግለፅ አልችልም ይሄን እንዴት ማስተካከል እችላለሁ ለምትሰጡኝ ምክር አመሰግናለሁ🙏🙏😊
Oct 23, 2021🤷♂መጀመሪያ why? ብለህ እራስህን ጠይቃ bro ሰውን ፈርተህ ነው? ብናገረው ምን ይሉኛል ነው ወይም ይሉኝታ ይዞህ ነው? or ደሞ የንግግር ክህሎት ማነስ ነው?. . . እነዚህን የጠየኩህ በምክንያት ነው... #መድኃኒት_ለማዘዝ_መጀመሪያ_የችግሩ_reason_መታወቅ ስላለበት ነው anyways as general... እንዴት ሀሳብን መግለፅ እንዳለብህ የሚረዱ የተለያዩ videoዎችን on youtube በመኮምኮም train u'r self! ፤ ጀለሶችህ ጋር ደሞ እንዲህ አይነት በተለያዩ titleኦች ላይ ሀሳቦችን ለመወያየት ሞክር ከመናገርህ በፊት ደሞ ማዳመጥም ተገቢ ነው፤ ደሞ ከመናገር እኮ ወረቀት ላይ ማስፈር የሚቀል ይመስለኛል እንዴት እንደከበደህ ግራ ስለገባኝ ነው ግን የተለያዩ መፅሐፍትን አንብብ ይሄ ለምን ይረዳሀል መሰለህ ሀሳብህን የምትገልፅበትን ቃላት ለማወቅ እና ጠለቅ ያለ እሳቤ ያለው ንግግር ለመናገር እና ለመፃፍ ይረዳሀል፤በተረፈ እቤትም መለማመድም አሪፍ ነው ከ family ጋር debate እያረክ ራስህን መለወጥ ትችላለህ bro...i hope it will help u👍
Oct 23, 2021