#society
ኢትዮጵያ TV ጋር ያለው ፖስታ ቤት ለጉዳይ ሄጄ ስወጣ መንገዴ ወደ ሜክሲኮ ስለሆነ መኪኖችን አስገቡኝ ብዬ ወደ ግራ ታጥፌ ወደ ሜክሲኮ ልሄድ ስል ETV ጋር ትራፊኳ አስቁማ በእርከን 2 በጥፋት ኮድ 6 ቀጣችኝ ይህ ልክ ነው? ለምን አስገባህ ብላ መቅጣት ልክ ነው?
Oct 22, 20217 engagements
ኢትዮጵያ TV ጋር ያለው ፖስታ ቤት ለጉዳይ ሄጄ ስወጣ መንገዴ ወደ ሜክሲኮ ስለሆነ መኪኖችን አስገቡኝ ብዬ ወደ ግራ ታጥፌ ወደ ሜክሲኮ ልሄድ ስል ETV ጋር ትራፊኳ አስቁማ በእርከን 2 በጥፋት ኮድ 6 ቀጣችኝ ይህ ልክ ነው? ለምን አስገባህ ብላ መቅጣት ልክ ነው?
Oct 22, 2021መብራቱ ጋር ነው ብሮ?
Oct 23, 2021ልክ ቢሆን ባይሆን ለማን አቤት ትላለክ። ዳኛውም ጅንጀሮ ፍርድ ቤቱም ገደል. . . ከምን ላይ ተቆሞ ይነገራል በደል። ወንድሜ ልጁ ቀማኛ አባቱ ዳኛ ነው ። ዝም ብለክ ተቀጣ የእግዚአብሔር ቁጣ በላዩ እስኪመጣ።
Oct 23, 2021Betatefam eketahalw Batatefam eketahalw Tadya kekelen bmn belalw🤷♂
Oct 23, 2021Ye Ken welo emitnegrew sew yelem mesilgn....ke teketak behuala mn yihun
Oct 23, 2021