ሰላም, ቆይ ግን ለምንድነው ሁሉም ሰዉ ዝምታን የመረጠው?? ሰዎች ኢትዮጵያውያን እኮ በከባድ ጭንቅ እና ሕመም ውስጥ ነው ያሉት። ለምን ለጊዜው ፖለቲካውን ትተን የእርስ በእርስ ጦርነቱ ይብቃ አንልም? ምን እስከሚፈጠር ነው የምንጠብቀው? የአማራ ÷ የአፍር እና የትግራይ ህዝብ እንዲሁም በጦርነቱ የተጎዱ ኢትዮጵያውያን ሕመም እኮ ሕመማችን ነው! ኢትዮጰያ እኮ ተራራውና ወንዙ አይደልም ምስኪኑ ሕዝብ ነው። ለምንድነው ሁሉም ሰው ይሄ የማይሰማው?? እንዴ እየተነገረን ያደግነው ኢትዮጲያዊነት ምኑ ጋር ነዉ? እባካችሁን ሰዎች አንድ ነገር ለምን አናደርግም?? ይሄ ሃይማኖተኛ ህዝም ምን ነክቶት ነዉ ?እውነት ተጨማሪ ጦርነት መፍትሄ ነው ትላላቹሁ?? እኔ ስለፓለቲካ ብዙ እውቀት የለኝም ግን በቃ ይሄ መንገድ ለኢትዮጲያ እየሆናት አይደለም! ለምን ሁላችንም በያለንበት ጦርነት ይብቃ አንልም😭?
Oct 22, 2021Ygedlw balesh ymotew wendmesh hazensh ket ata kbetsh alweta.... Egziabher amlak hagerachnen yasebat
Oct 22, 2021