Le Protestant eht wendmoche ማቴዎስ 7÷22-23 በዚያ ቀን ብዙዎች፦ጌታ ሆይ፥ጌታ ሆይ፥በስምኽ ትንቢት አልተናገርንምን፥በስምኽስ አጋንንትን አላወጣንምን፥በስምኽስ ብዙ ተኣምራትን አላደረግንምን ይሉኛል። የዚያን ጊዜም፦ከቶ አላወቅኋችኹም እናንተ ዐመፀኛዎች፥ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለኹ። Slezi qal mn tlalachu bedend abrarulgn enemanin new yhe qal minagerew
Oct 22, 2021“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።” — ማቴዎስ 7፥21 ➢ke lay al......ye egzabhern fekad ye miyadrgu enji....geta ብለው ስለጠሩት,ትንቢት ስለተናገሩ አይደለም!! "ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።” — ማቴዎስ 24፥24
Oct 23, 2021