Hello ppl እኔምለው ለምንድነው ግን TPLF ደሴና ኮምቦልቻ ለመግባት እንደዚህ የፈለጉት🤔
Oct 22, 2021በዛ በኩል ከኦነጎች ጋር ለመገናኘት ቅርብ ነው ድሮም እንደዛ ነበር የገቡት እስፔሻሊ እዛ አከባቢ አሁን መጥቀስ የማልፈልገው ከሃዲ የሆነ ጎሳ አለ ሰው በማረድ የሚያምን እነሱ ነበሩ ያኔም ነድተው መንገዱን ያጸዱላቸው አሁንም እሱን የሙጢኝ ለማለት ነው ሃሳባቸው በዛ ላይ ደግሞ ተወዳጁ አብይ አማራውን እንዲጨፈጨፍለት ደጀን እንዳይሰጥ በተደጋጋሚ መከላከያውን እያሸሸ ያለው በዛ ግንባር በኩል ነው
Oct 22, 2021