ድንግልናውን ካጣ (ከሴት ጋር ምንጣፍን ከተጋራ) ንሰሐ ገብቶ መቁረብ ማገልገል ይችላል ግን ሥልጣነ ክህነትን መቀበል አይችልም።
Oct 22, 2021ድንግልናውን ካጣ (ከሴት ጋር ምንጣፍን ከተጋራ) ንሰሐ ገብቶ መቁረብ ማገልገል ይችላል ግን ሥልጣነ ክህነትን መቀበል አይችልም።
Oct 22, 2021አይችልም ክህነት ለ ደናግላን ብቻ ነው ሚፈጸምው ንስሃ እኮ የነፍስን ድንግልና ነው ምትመልሰው የስጋክማ በቃ ፍረሰ እኮ ዳግም ላይመለስ። እንደውም ልጨምርልክ እንኩዋን ድንግልናክ ፈርሶ ወደ ክህነት ልቀርብ ዲያቆን ስትሆን ድንግል ያልሆንች ሴት እንኩዋን ማግባት ኣትችልም
Oct 22, 2021Aychelm
Oct 22, 2021Wend dingilina alw ende sijemer?🤔
Oct 23, 2021