ሰላም ተወዳጆች እንደምን ናችሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ግር ያለኝ ነገር አለ የሆነች የምወዳት ቺክ ነበረች እና በጣም ትመቸኝ ነበር ከሆነ ጊዜ በኃላ በጣም ነው የደበረችኝ ጭራሽ እስዎ ያለችበት ቦታ መድረስ ነው ያስጠላኝ ምንድነው ይሄ ችግር ምንም አላደረገችኝም ለምንድነው በአንዴ እንደዚህ የሚለውጠው ምንድነው
Oct 21, 2021ህጻናት እንዲህ ናቸው ያመጣላቸውን ይናገራሉ ትላንት የወደዱትን ዛሬ በወረት ይደብራቸዋል ስለዚህ በእድሜም በአእምሮም ስትዳብር ትለወጣለህ ተብሎ ይጠበቃል 😊
Oct 22, 2021