aster64.5
#other
በቴሌ ብር (127) ብር ተልኳል ብሎ የመጀመሪያ ቀን 25 ብር ከዛ በሁለተኛው ቀን20 ብር ተላከ ግን የቴሌ ብር app ላይ ባላንስ 0 ያሳያል.... ለምን ሊሆን ይችላል? agent ለመሆን የሆነ ጊዜ ተመዝግቤ ነበር ሱቅ መተው... አብራሩልኝ ሪፖርት ማረግ አለብኝ?
Oct 21, 20213 engagements
በቴሌ ብር (127) ብር ተልኳል ብሎ የመጀመሪያ ቀን 25 ብር ከዛ በሁለተኛው ቀን20 ብር ተላከ ግን የቴሌ ብር app ላይ ባላንስ 0 ያሳያል.... ለምን ሊሆን ይችላል? agent ለመሆን የሆነ ጊዜ ተመዝግቤ ነበር ሱቅ መተው... አብራሩልኝ ሪፖርት ማረግ አለብኝ?
Oct 21, 2021yetelakelh wede Telebirr sayhon wede slkh card new
Oct 22, 2021Tele birr agent setehon ke customer genzeb lemekebel becha new yemiyagelegelew. User setehon gin bezu agelgelot yemetal.
Oct 22, 2021Incentive wust check adrg...may be be incentive yihonal yetelakelh
Oct 22, 2021