Passport lemekebel be alphabet nw weys posta bet? If so can u tell me H alphabet yet mekebel endalebign? Tnx
Oct 21, 20217 ተጨማሪ የፓስፖርት መቀበያ ቦታዎች ይፋ ሆኑ። የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን፣ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ 7 ተጨማሪ የፓስፖርት መቀበያ ቦታዎችን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ከዚህን ቀደም የፖስፖርት መቀበያ ቦታ ዋናው ፖስታ ቤት ብቻ እንደነበር አስታውሷል። አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ተጨማሪ ፓስፖርት መቀበያ ቦታዎች በማስፈለጋሸው 7 ተጨማሪ የመቀበያ ቦታዎች ይፋ ሆነዋል ብሏል። ከታች በተዘረዘረው የስም መነሻ ፊደል መሠረት ፓስፖርት መቀበል እንደሚቻል ኤጀንሲው አሳውቋል። - ዋናው ፖስታ ቤት ፊደል ፦ የስም መነሻ ፊደል፡ A, M, Q, R, S, X,Y,Z - አራት ኪሎ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ E,F - አራዳ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ B,C,D - ልደታ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ G,H,I - ሰንጋ ተራ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ J,K,L - አፍሪካ ጎዳና(ደንበል) ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ N,O,P - ካዛንችስ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ T,U,V,W @tikvahethiopia
Oct 22, 2021