So guys mn meselachu hule teyake mihonbegh ngr Orthodox yehonachu neseha megbat yeseranewn hatiyat yeserezal wys ketatachnn yekensewal? Miserez kehone lmn hulum sw bzu hatyat serto aygebam nbr?
Oct 21, 2021🍀መጀመሪያ ንስሓ ማለት መመለስ መፀፀት ነው እና አንድ ሰው ተናዞ አዝኖ ተፀፅቶ ብድዬሀለው ብሎ ከተመለሰ ፈጣሪ ይቅር ይለዋል እናም ልክ ነው ይፋቅለታል 👉ግን ገና ለገና ንስሓ እገባለሁ ብሎ ሐጥያት አሰየሰሩ እሽኮለሌ ማለት ልክ በኖኽ እና በሎጥ ዘመን እንደነበሩት ሕዝቦች መሆን መጨረሻው ቅስፈት ነው እንደውም ከሐጥያት በላይ ትልቁ ሐጥያት ነው 👉እና ንስሓ እለት እለት የምንገባው ነገር ነው ሓጥያት በሰራን ቁጥር ለምን መቼ እንደምንሞት አናውቀውምና ነገ እገባለሁ ተብሎ ቀጭ ብለህ ዛሬ ብትሞት ከፍርድ አታመልጥም እና ሞት እንደምፅአት ሁኖ ለሁሉም ሰው የማይቀርለት እውነታም ስለሆነ በጊዜ ንስሓ መግባት ነው ወዳጄ።
Oct 21, 2021