Selam sewoch. ma Q is be tv endemnayew kehone Protestant sewoch bzu neger siyaregu beshta sifewsu enayalen ena is that true or not? Ena Orthodox yehonachu yhenn endet tayutalachu yemr yann mareg ychlalu
Oct 21, 2021ሙሴ በእግዚአብሔር ኃይል ያደርግ የነበረውን ተዓምር ኢያኔስ እና ኢያንበሬስ የተባሉ ጠንቋዮች እንዲሁ ያደርጉ ነበር። መንፈስን ሁሉ አትመኑ ሰይጣን የብርሀን መልአክ መስሎ እስኪታይ ራሱን ይለውጣል።ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል።እንግዲ ሁሉን መርምሩ። መልካም የሆነውንም ያዙ።
Oct 21, 2021