ጋይስ በዚህ መልስ ላይ ያላችሁን ሃሳብ ንገሩኝ እስኪ ስለ ሙስሊሞች ባላውቅም ክርስትያኖች ግን የቱጋ እንደ ተከለከለ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል 1 ቆሮንቶስ 8 (1 Corinthians) 8፤ መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።
Oct 21, 2021ጋይስ በዚህ መልስ ላይ ያላችሁን ሃሳብ ንገሩኝ እስኪ ስለ ሙስሊሞች ባላውቅም ክርስትያኖች ግን የቱጋ እንደ ተከለከለ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል 1 ቆሮንቶስ 8 (1 Corinthians) 8፤ መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።
Oct 21, 2021እኛ ክርስትያኖች የምንበላው በግ ወይም በሬ ወይም ሌላ ብቻ ምንም ቢሆን ሲታረድ መጀመሪያ በስመአብ ወልድ በመንፈስ ቅዱስ መባል አለበት ካለበለዚያ አንበላም ሙስሊም ግን በስሚላህ ነው የሚለው ለዚህ ነው የማንበላው
Oct 21, 2021መጀመርያ ጥቅሱ ለሚበላው እና ለማይበሉ ምግቦች የተሰጠ ሕግን ለማብራራት ሳይሆን “ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም (ማቴ 4፥4)" ለማብራራት ነው። ሐዋርያው ያዕቆብ “ነገር ግን ከጣዖት ርኵሰትና ከዝሙት ∝ከታነቀም ከደምም ይርቁ ዘንድ እንድንጽፍላቸው እቈርጣለሁ። (ሐዋ 15፥20)" ላይ ያለውን መዘንጋት የለብህም። ይሁን እንጂ በታሪካዊ አመጣጥ ሲታይ ያልታረደ እንሰሳ በክርስትና የተከለከለ ቢሆንም ግን የሙስሊም የክርስቲያን ሥጋ የሚባለው በሃገራችን ብቻ ያለ እና ሁለቱ ሃይማኖት መካከል በነበረው ክፍተት ወደ ትውፊት የመጣ ሥርዓት ነው። ምንም ይሁን ምንም ግን፤ አባቶችህ ያጠሩትን ድንበር አታፍርስ ይላልና መጽሐፉ መጠበቅ አለበት።
Oct 21, 2021እንደ ኦርቶዶክስ ለጥያቄክ በቂ መልስ እሰጥካለው ግን ይኽን ጥቅስ ተመርኩዘው ጴንጤዎች ለምን የሙስሊም ስጋ እንደማይበሉ ብትነግረኝ
Oct 21, 2021Yenem tiyake new sew gin lemin rasun yatalilal besmam tebilo kaltarede yemilewun besmam biye bibela minu lay new chigiru or metsaf kidus lay endeza yemil bota ayichem semichem alawkim.... gin gin sint kifat eyesera fetarin yalfera sew yemuslim ye kiristian eyale siyawera betam new migeremew... rasachinin woyis fetarin new minatalilew... lemisale andi muslim or kiristian gubo lemeblat mnm ayiferam gin beza birr siga lemeblat ye muslim or ye kiristian bilo yamarital😂😂😂 ayi sew esti mejemeria libachinin infetish
Oct 22, 2021🤣🤣🤣🤣🤣🤣 amazing😂
Oct 22, 2021I wish i could have what you have religion wise
Oct 21, 2021