በ ጌታ የተወደዳችሁ ኦርቶዶክስ ወንድሞቼና እህቶቼ ሮሜ 8:34 የ እንግሊዘኛውን የ ኦርቶዶክስ መጽሐፍ ቅዱስ አይታችሁታል ግን ወይስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትለያለች (ቀልድ አደለም ) እና ደሞ የ ግእዙ ራሱ ይፈርዳል አይልም ብለውኛል እና እስኪ ሀሳባችሁን አስቀምጡልኝ እና የ ግእዙን bible ካላቹ share አርጉልኝ plz🙏
Oct 21, 2021#ሸበላው ወንድሜ ጠፍተህብኝ ነበር እንዴት ተከሰትክ ዛሬ😁 ከምር ባለፈው ጉዳያችንን ገና ሳንጀምረው ጠፋህ.. ይሄ ጥያቄ በቃ ሁሌም ከናንተ ይነሳል ይገርመኛል እኔ እና የግዕዙን ብንሰጥህም አታምንበት ምን ያረግልሀል ወንድሜ እሱን ተወውና ያነሳኸውን እንይ እና 👍የሚማልደው ቢልም ልክ ነው ሰው እንጂ መፅሐፍ አይሳሳትም ስትተረጉም ነው እንጂ ችግሩ እና ክርስቶስ ለዛ ለውርሱ ሐጥያት አንድ ግዜ በተሰራ የክሕነት እና የውክልና ስራ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ እና ከራሱም ጋር አስታርቆናል ግን አሁንም ይወድቃል ይነሳል ይለምናል ስትል ነው ክህደት የሚጀምረው እሲቲ መፅሐፍን እናናግረውና ሀሳቡን እንረዳ አንተ አሁን የምሰጥህን ጥቅሶች በቅደም ተከተል አንብባቸው አስምርበት read them order by order:- #1ኛዮሐ.2:1-2👉ዕብ.10:11-12👉ሮሜ .8:34👉ዕብ.7:25👉ቆላ.1:19-20... ከዛ በትንሹ ትረዳዋለህ እና የሚያማልደው ሚለው ለሊቀ ካህንነቱ እንደተባለም ትረዳለህ ወንድሜ ካልገባሕ በዝርዝር እናየዋለን ሸበላው👍
Oct 21, 2021