ሰላም ሰላም አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ 13 አመቴ ነው በጣም Astronaut የመሆን ፍላጎት አለኝ እና NASA ህብረት መግባት አለብኝ እኔ ደግሞ ያለሁት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ደግሞ ለመግባት በAstronomy ዘርፍ አዲስ ነገር መፍጠር አለብኝ እኔ ደግሞ አዲስ ነገር አልፈጠርኩም በነገራችን ላይ ሀገሬን ጠልቼ አይደለም በጣም ከምገልፀው በላይ Astronaut የመሆን ፍላጎት ስላለኝ ነው ምን ላድርግ
Oct 20, 2021I really want to express my respect for u when I was at ur age I was wondering why the moon was following me not how the moon was created😞😞
Oct 20, 2021