🙄 እርሶም የ አለም ገጸባህርይ ኖት እና በመናኛ ቀለም በ አቅመ ቢስ ቃላት የተፃፉም ይመስላሉ እንደው ምን ጉድ ኖት?
Oct 20, 2021🙄 እርሶም የ አለም ገጸባህርይ ኖት እና በመናኛ ቀለም በ አቅመ ቢስ ቃላት የተፃፉም ይመስላሉ እንደው ምን ጉድ ኖት?
Oct 20, 2021I bet you're new atheist and you think you're the smartest one just because you're an atheist that how atheist people feel for the first time 🥱
Oct 20, 2021እምቅድመ ፍጥረተ ሠብዕ ሀልዎቱን (መኖሩን) ለመላዕክት ያሳየ አምላክ አንተንም በበትረ መዓቱ ይጎብኝሕ ወዳጄ
Oct 20, 2021ገፀባህሪ አደለም 😐 እውነት ነው እግዚአብሔር አለ እመን እግዚአብሔር አለ አለዚያ ስትሞት ታየዋለህ 😕 ከዛ በፊት ግን አሁኑኑ ስነግርህ እመነኝ ከሃዲ አትሁን ወዳጄ
Oct 20, 2021What is the point of your question?
Oct 20, 2021Are u awakened? id YES talk yo me please
Oct 20, 2021I think ጅል nek
Oct 20, 2021Pathetic imbecile , u don't even compare to universe, one of the greatest creation of Allah , and ur still arrogant not knowing what will happen to u at any moment
Oct 20, 2021አረ አፈር ብላ ብልቡላ☹️
Oct 21, 2021At least and sew enkuwan yetyaqewn hasab balemedegefu ethiopiawinetachenen yasayal Ante demo ye wchi bahl ateketel
Oct 20, 2021መፅሐፍ ቅዱስ እኮ ልቦለድ አይደለም "ገፀ ባህርያት" ብለህ/ሽ የምትጠሪው።
Oct 20, 2021ከቅዠትህ ንቃ ወንድም አለም
Oct 20, 2021