Yhonech lij alech ewedatakew best friende nbrch keza esuam endemtodegn negerechgn gn embi alkuat eyewededkuat mn hognew ere yhon ngr belugn😳 hule endemalodat lmn asmeslalew
Oct 19, 2021አባ ይሄ ሊሆን የሚችለው ከሶስት ምክንያቶች በአንዱ ነው አንደኛ ወይ አማርኛ ፊልም ቀረፃ ላይ ነህ 🙄 ሁለተኛ ወይም እብድ የማን ዩናይትድ ደጋፊ ነህ 😿 አልያም ሶስተኛ እና የመጨረሻው ቺኳ የጀነራል ልጅ ነች 😔
Oct 20, 2021