Bruh182
#relationships
Guys esti suggest me a good place for a date in addis preferably around bole. thanks in advance
Oct 19, 20213 engagements
Guys esti suggest me a good place for a date in addis preferably around bole. thanks in advance
Oct 19, 2021ያንተን ለመመለስ እንኳን ከባድ ነው 🙁 ምክንያቱም እዚ ያለነው የቃሊቲ ፣ የጀሞ ፣ የሸጎሌ ፣ የአስኮ እና ቦሌ አራብሳ ምናምን ልጆች ነን ☹ እንደኔ እንደኔ ጥያቄህን ''ኢንስታግራም'' ላይ ብታረገው የምትፈልገውን አይነት ቦታ ይጠቁሙሃል ባይ ነኝ 😐
Oct 20, 2021😂😂😂😂
Oct 20, 2021https://t.me/shegergebeta Ezih lay felge
Oct 20, 2021